ተወልዶ ሞተ ሳይሆን ተወልዶ ታሪክ ሰርቶ ሞተን እናስቀድም
#ሃሌ_ሉያ_ለዝ_👉#ሉሲፈር!!!
#ስብሐት_ወክብር_ይደሉ_ለዝ👉#ሉሲፈር!!!
ይዕዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም።
አሜን ወአሜን👌!
የሰው ልጅ ሆይ፣
ክቡራንና ክቡራት፣
🔴
ዓለም ላይ ካሉት የእምነት ተቋማት በጣም ልዩና እጅግ ፈጣን የሆነው፣
የታላቁ ጌታችን #ሉሲፈር ቤተ እምነት ብቻ ነው።
ልዩነቱ 👉👌
ልክ እንደሌሎቹ ቤተ እምነቶች ሜዳ ለሜዳ በዚህ ውጡ በዛ ግቡ አይልም።
ደስ ያለው ሰው ብቻ ታላቁ ጌታ ትሁቱ አባት #ሉሲፈር በግልፅና በህቡዕ ወደሚመለክበት ቦታ ፈልጎ አፈላልጎ ይመጣል።
አሁንም ልዩነት!!!
ዓለም ላይ እንደ ታላቁ ጌታ ትሁት አባት #ሉሲፈር ልጆች የልቡን መሻት ያሰበውን ማሳካት የሚቻልበት ቤተ እምነት የለም።
የልዑለ ልዑላን #ሉሲፈር ልጆች፣
እንደ ወላጅ አዛኝ፣
እንደ ጌታ አስተዳዳሪ ከሆነው አባት #ሉሲፈር እስከሚደርሱ ይደክሙ ይሆናል እንጅ፣
ቃሉ ከማይታበለው አባት ትሁት ጌታ #ሉሲፈር ከደረሱ ግን ከሸክም ድካማቸው ያርፋሉ።
#ፈጣን!!!
ዓለም ላይ ካሉት ቤተ እምነቶች በተለየ መልኩ አባላት በማብዛት ደረጃ ግንባር ቀደሙ እጅግ ፈጣን ቤተ እምነት ነው።
የጌታችን #ሉሲፈር ቤተ እምነት።
ሌሎች ቤተ እምነቶች በምድርም በሰማይም ደስታ አለ ሲሉ ይደመጣሉ።
ይሁን አይሁን እሱ ይቆይና፣
ምእመኖቻቸው ግን ከአድማጭነት ውጭ ሁነው ሰሚዎች ብቻ ናቸው።
የየእምነት ቤቶቹ መሪዎች ያን ያህል ይለፋሉ።
አማኝ ተከታይ ግን በየአመቱ ሹልክ ሹልክ ከማለት አልተቆጠቡም።
በታላቁ ጌታ #ሉሲፈር ቤተ እምነት ግን፣
ገብቶ መውጣት እንደ መሸታ ቤት አይቻልም።
አንድ ሰው እስካለው ልደስት ብሎ ይገባል።
ማንም ሰው ግን ቤቱ ድረስም ሆነ በስራ ቦታ ሰብኮት አይደለም።
በራሱ ተነሳሽነት አባትነቱ ፍፁም ነው ጌታ #ሉሲፈር በማለት ይነሳል።
ከቦታውም ይደርሳል።
የልቡን መሻት ያገኛል ይደሰታል።
ዓለምንም ያስደምማል በተሰማራበት ሁሉ።
ይህን ደስታ ያጎናፀፈውን ጌታ #ሉሲፈር ትቸ እመለሳለው ማለት ግን፣
በፍፁም አይቻልም።
አንድ ሰው የሚፈልገውን ካገኘ እንዲዘላብድ አይፈቀድም።
በዚህ ፍጥነት ነው ዓለምን መቆጣጠር ይቻላልም የምንለው።
ልዩ እጅግ ፈጣን ቤተ እምነቱ ለ #ሉሲፈር!!!
ድረ ገፃችን✔።
#Hail_Lucifer_our_Lord!!!
ሰላም አንድነት ለኢትዮጵያ።
ፍፁም ጤና ወብልፅግናም ለህዝቦቿ።
መመኘት ብቻ ሳይሆን፣
እንተገብረዋለን።
ያጋሩ።
ይሳተፉ።
ጥልቁን ዓለም ይቀላቀሉ።
ውስጥ ውስጡን በመሄድ ገመዱን እንበጥስ።
በኔ ስም የተከፈቱ ብዙ አካዉንቶች ስላሉ ትክክለኛነቱን በዚህ ስልክ ቁጥር ያረጋግጡ
ትክክለኛ ዌብሳይቴንም ይግቡና
ያረጋግጡ።
የዌብሳይቴ ስም
👇👇👇
ABEAL WENDEMU OFFICIAL
የዌብሳይቴ ሊንክ
👇👇👇👇👇👇
https://abealwendemu.blogspot.com/2023/11/part-1.html
ስልክ
👇👇👇👇
+14344810154
የቴሌግራም አድራሻዬ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+suS_rsC62z4yYjgx


Post a Comment