part 1 መረጃ

 ሰላም የተከበራቹ የታላቁ ጌታ ሉሲፈር ደጋፊዎችና ተከታዮች


እኔ አብኤል ወንድሙ  እባላለሁ ላለፉት  6 ወራት  የምዝገባ ሀላፊነቴ 

በሳለፍኩት  ነገር እጅጉኑ ስገረምና   አንዳንዴም ስደነቅ ከርምያለሁ

አንዳንዱ ኢሊሙናቲን መከተል  እንደ ዉርደት ቆጥሮት   የተለያዩ መረጃዎቼን በመሰብሰብ   በተለያዩ የሶሻል  ሚዲያዎች  ላይ ሲያዘዎዉር ይታያል።


ያንን ማድረጉ ቢያናድደኝም  በኔ  ላይ የሚፈጥረዉ ጫና   ባለመኖሩ ዝምታዬን   መርጫለሁ።  

አንዳንዱ ዝም ስላልኩም እንደፍራቻ ይቆጥሩታል።


እኔ እናንተን  መጉዳት ብፈልግና ንቄ ባላልፈዉ እጅጉኑ ትፀፀታላቺሁ


ነገር ግን  ወሬኛ ሁሌም    ከሀሜት በስተቀር የሚያመጣዉ ፋይዳ  አይኖረዉም 


አንዳንዶች ደግሞ 


 መረጃዬን ፎቶዬን ሳይቀር  በሶሻል ሚዲያ  በመለጠፍ   ሰዎችን   ለ እንግልትና ለኪሳራ እየዳረጉ ይገኛሉ።


በዚህ  ዲጂታል አለም ዉስጥ ወደ ኢሊሙናቲ ለመቀላቀል እጅግ   ቀላልና   

የናንተን ዉሳኔ የሚጠይቅ ብቻ ነዉ።

በ ሁለት  አይነት መንገድም  መግባት   ይቻላል።   


አንደኛዉ  እነሱ ፈልገዎቹ  አክሰብቴሽን ሲልኩላቺሁ ነዉ። ያ ማለት ከሌላዉ መንገድ በእጅጉ የተመረጠ ነዉ

ያንን እድል ለማግኘት ግን ከ  2 ድግሪ  በላይ   ወይም ማስትሬት  አለያ ደግሞ በሶሻል ሚዲያ  

ታዋቂ መሆን አለባቹ።

No comments

Powered by Blogger.